ስልጠና


የሴክተሩን ባለሙያዎች, የባህል እና ቱሪዝም ተቋማት ሠራተኞችን የአገልግሎት አሰጣጥ ብቃት በመከታተል ባለው ክፍተት ሙያዊ ድጋፍ በማድረግ የአገልግሎት አሰጣጣቸው እንዲሻሻል ከውስጥም ሆነ ከውጭ አካላት ጋር በመሆን ስልጠና መስጠት ሲሆን በዚሁ መሠረት፡-
1.    በአርት ሙያ  (ሙዚቃ፣ ትያትር፣ ተወዛዋዥ፣ ስዕል እና ስነ ጽሁፍ) ላይ ለ4,160 ሰዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡
2.    ለሆቴሎች እና ለሌሎች ቱሪዝም ተቋማት በመተዳደሪያ ደንብ እና በመስተንግዶ ላይ ለ3,679 ሰዎች የአሰልጣኞች ስልጠና ተሰጥቷል፡፡