የአገልግሎት ሰጪ ተቋማትን ለደረጃ ማብቃት

የአገልግሎት ሰጪ ተቋማት/ሆቴሎች/ ደረጃ ውስጥ ያሉ ደረጃቸውን እንዲያሻሽሉ እ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ ደረጃ ውስጥ እንዲገቡ በመከታተል ሙያዊ ድጋፍ መስጠት ነው፡

በዚሁ መሠረት በክልላችን ካሉ ከተወሰኑ ከተሞች 124ቱ ሆቴሎች የተሻለ ደረጃ ውስጥ ይገባሉ ተብለው ከተያዙት ውስጥ 73 ሆቴሎች ተለይተው 4,000 ለሚሆኑ ሠራተኞቻቸው የብቃት ማረጋገጫ መመዘኛ ፈተና (COC) እንዲወስዱ ተደርጎ፤ በዓለም አቀፍ የሆቴል መዛኝ ባለሙያዎች ተገምግመው ውጤታቸው እየተጠበቀ ነው፡፡

የአገልግሎት ሰጪ ተsማትን ለደረጃ ማብቃት

የአገልግሎት ሰጪ ተsማት/ሆቴሎች/ ደረጃ ውስጥ ያሉ ደረጃቸውን እንዲያሻሽሉ እ ደረጃ ውስጥ ያልገቡ ደረጃ ውስጥ እንዲገቡ በመከታተል ሙያዊ ድጋፍ መስጠት ነው፡፡

በዚሁ መሠረት በክልላችን ካሉ ከተወሰኑ ከተሞች 124ቱ ሆቴሎች የተሻለ ደረጃ ውስጥ ይገባሉ ተብለው ከተያዙት ውስጥ 73 ሆቴሎች ተለይተው 4,000 ለሚሆኑ ሠራተኞቻቸው የብቃት ማረጋገጫ መመዘኛ ፈተና (COC) እንዲወስዱ ተደርጎ& በዓለም አቀፍ የሆቴል መዛኝ ባለሙያዎች ተገምግመው ውጤታቸው እየተጠበቀ ነው፡፡